ይማሩ

የውጭ ቋንቋን በፍጥነት እና በውጤታማ መንገድ በፈለጋችሁ ጊዜ ተማሩ

ይጫዎቱ

በመላው አለም ከሚገኙ በሚሊዮን ከሚቆጠሩ ተጫዋቾች ጋር ቃላትን እና ሀረጋትን ይሸምድዱ

ይለማመዱ

ይለማመዱ እና በዝርዝሩ ከሚገኙት ቋንቋዎች ሰርተፊኬትዎን ያግኙ

የውጭ ቋንቋን በ Lingo Play ይማሩ

የምን ቋንቋ መማር ትፈልጋላችሁ?

እንግሊዘኛ (የአሜሪካና የእንግሊዝ)፣ ጀርመንኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ስፓኒሽኛ፣ ጣልያንኛ፣ ፖርቹጊዝኛ (የፖርቹጋል እና የብራዚል)፣ ኮሪያኛ፣ ቻይንኛ፣ ጃፓንኛ፣ ቬትናምኛ፣ ኤንዶኔዥያኛ፣ ታይላንድኛ፣ ህንድኛ፣ ዕብራይስጥኛ፣ ኖርዌጅያኛ፣ ፖሊሽኛ፣ ቼክኛ፣ ስሎቫክኛ፣ ስዊዲሽኛ፣ ፊኒሽኛ፣ ደችኛ፣ዳኒሽኛ፣ ሁንጋሪያኛ፣ ግሪክኛ፣ ሮማንያኛ፣ ቱርክኛ፣ ሩስያኛ፣ አረብኛ

የውጭ ቋንቋን ኦንላይን ይማሩ

መጫወትን ወይንስ ማጥናትን ነው የሚመርጡት?

እንዴት የውጭ ቋንቋን በፍጥነት እና በቀላሉ በኦንላይን መማር ወይንም በመላው አለም ከሚገኙ በሚሊዮን ከሚቆጠሩ ተጫዋቾች ጋር ቃላትን እና ሀረጋትን መሸምደድ እንደሚችሉ ይወቁ

Lingo Play የቋንቋ መማሪያ አፕልኬሽን የትምህርቱ የአቀራረብ ስልትም ከጀማሪ ደረጃ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ላሉ ተማሪዎች እንዲመች ተደርጎ የተቀረጸ ነው:: በሺዎች የሚቆጠሩ ቃላትን እና ሀረጋትን የምታገኙ ሲሆን በፍጥነት እና በሚገባ ልታስታውሷቸው የምትችሏቸው ናቸው እንዲሁም የቃላት መዝገባችሁንም ገና ቋንቋውን መማር የጀመራችሁ ወይንም የእናት ቋንቋችሁ ቢሆን እንኳ ዘወትር ማሻሻል የምትችሉበት መንገድ ነው::

ይማሩ፣ ይጫዎቱ እንዲሁም የውጭ ቋንቋን በ Lingo Play ይለማመዱ

Lingo Play ገጽታዎች

 • null

  ኦንላይን ይጫዎቱ

  ጓደኞቻችሁን ወደዚህ ጋብዙ እና የውጭ ቋንቋን አንድላይ በመማር ተዝናኑ

 • null

  አድስ

  የቃላት መዝገባችሁን አድሱ

 • null

  እውቅና + ሽልማት

  በታዋቂ ውድድሮች በመሳተፍ ሽልማት ያሸንፉ

 • null

  ትምህርት ይማሩ

  በሺህ የሚቆጠሩ አዳዲስ ቃላትን እንዲሁም ሀረጋትን በውጭ ቋንቋ ያገኛሉ

 • null

  ውድድሮች

  በመላው አለም ከሚገኙ ተጫዋቾች ጋር ለመወዳደር ይሳተፉ

 • null

  ሰርተፊኬት አግኙ

  Lingo ስልጠናችሁን በማጠናቀቅ ሰርተፊኬታችሁን በየትኛውም የውጭ ቋንቋ ማግኘት ትችላላችሁ

 • null

  Play online

  ጓደኞቻችሁን ወደዚህ ጋብዙ እና የውጭ ቋንቋን አንድላይ በመማር ተዝናኑ

 • null

  ውድድሮች

  በመላው አለም ከሚገኙ ተጫዋቾች ጋር ለመወዳደር ይሳተፉ

 • null

  እውቅና + ሽልማት

  በታዋቂ ውድድሮች በመሳተፍ ሽልማት ያሸንፉ

 • null

  ትምህርት ይማሩ

  በሺህ የሚቆጠሩ አዳዲስ ቃላትን እንዲሁም ሀረጋትን በውጭ ቋንቋ ያገኛሉ

 • null

  አድስ

  የቃላት መዝገባችሁን አድሱ

 • null

  ሰርተፊኬት አግኙ

  Lingo ስልጠናችሁን በማጠናቀቅ ሰርተፊኬታችሁን በየትኛውም የውጭ ቋንቋ ማግኘት ትችላላችሁ

በአፕል ስቶር እና በ ጎግል ፕሌይ ያገኙታል

ቋንቋዎችን በ Lingo ይማሩ:: ይሞክሩት!
learn-languages-with-lingo-4

የውጭ ቋንቋን በፍጥነት እና በውጤታማ መንገድ ይማሩ!

ቃላትን የያዘ ካርድ

ቃላትን የያዙ ካርዶች ውጤታማ የሆኑ ቃላትን የማስታወሻ እና የመማሪያ መንገድ ናቸው

ቃላት

ሁሊጊዜም በሺዎች የሚቆጠሩ አዳዲስ ቃላትን የምታገኙ ሲሆን የቃላት መዝገባችሁን ይበልጥ ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ

ሀረጋት

ሀረጋትን እና አገላለጾችን ማወቃችሁ አቀላጥፋችሁ መናገር እንድትችሉ ይረዳችኋል

ፈተናዎች

ልምምዳችሁን በመቀጠል በተያያዥነትም ፈተናዎችን በማለፍ ሰርተፊኬታችሁን አግኙ
learn-languages-with-lingo-5

የ Lingo ማህበረሰብን ይቀላቀሉ

አፕሊኬሽኑን ያውርዱ

የቋንቋ መማሪያ አፕሊኬሽን ያውርዱ ለስማርት ስልኮች እና ለታብሌቶች የተዘጋጀው Lingo Play በአፕል ስቶር እና በጎግል ፕሌይ ያገኙታል”}” Download language learning app Lingo Play which is available for smartphones and tablets in Apple Store and Google Play

ግባ

ዶሴያችሁን ሲንክ ለማድረግ ግቡ እና ግስጋሴያችሁን እና ስታቲክሳችሁን በሰርቨር ላይ አስቀምጡ

ከጓደኛችሁ ጋር አጋሩ

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዮች Lingo የሚጠቀሙ ሲሆን ከጓደኞቻቸው ጋር በመጫወት እና በመማር ይበልጥ ይዝናናሉ::ጓደኞቻችሁን ወደ Lingo እንዲቀላቀሉ ይጋብዟቸው!

ላክclear

Get Lingo Play on Apple Store or Google Play

Lingo Play አፕሊኬሽንን ዛሬውኑ ያግኙ!

Lingo Play አስደሳች እና ውጤታማ የሆነ የውጭ ቋንቋ መማሪያ መንገድ ሲሆን በ English Français Deutsch Español Português Italiano 日本語 中文 Korean Русский العربية Türkçe ቋንቋዎች ቃላትን ለማስታወስ ይረዳል

ቋንቋዎችን ፈልጉ!

Lingo Play Ltd / Hong Kong

info@lingo-play.com

Lingo Play Ltd / Hong Kong

info@lingo-play.com